ህዳር 5፣2016
በተለያዩ አምስት ክልሎች የሰዎችን ህይወት በሚያቀሉ ቴክኖሎጂዎች ለማገዝ ከአውሮፓ ህብረት ጋር በመተባበር ሲከወን የነበረው ፕሮጀክት ተጠናቀቀ፡፡
ለ4 ዓመታት ስራ ላይ በቆየው ፕሮጀክት እንሰትን ፍቆ ቆጮ የሚሰራ ማሽንን ስራ ላይ ከማዋል ጀምሮ የተለያየ እገዛ ሲደረግ ነበር ተብሏል፡፡
ፋሲካ ሙሉወርቅ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #Cordaid_Ethiopia
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments