የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ልምምዱ ከፍ እንዲል ስልጠና ሊሰጥ መሆኑን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረ
TRACK

የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ልምምዱ ከፍ እንዲል ስልጠና ሊሰጥ መሆኑን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረ

00:00

ሚያዝያ 29፣2016

ወጣቶች የሰብአዊነት እና የበጎ ፈቃድ አገልግሎት ልምምዱ ከፍ እንዲል ስልጠና ሊሰጥ መሆኑን የኢትዮጵያ ቀይ መስቀል ማህበር ተናገረ፡፡

በልማት ስራው መሳተፍ ብፈልግም በተለያዩ አካባባቢዎች ያለው ግጭት እና ሰው ሰራሽ አደጋ በረድኤት ስራ ላይ ብቻ እንዳተኩር አድርጎኛል ብሏል፡፡

ፍቅሩ አምባቸው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ቀይ_መስቀል_ማህበር

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00