TRACK
ወደ አውሮፓ ህብረት የሚላክ በአነስተኛ አርሶ አደሮች ማሣ የተመረተ ቡና ከደን ምንጣሮ ነፃ ስለመሆኑ ለማረጋገጥ የሚያስችል ስራ ኢትዮጵያ ጀምራለች ተባለ
ህዳር 10 2018
ወደ አውሮፓ ህብረት የሚላክ በአነስተኛ አርሶ አደሮች ማሣ ላይ የተመረተ ቡና ከደን ምንጣሮ ነፃ ስለመሆኑ ለማረጋገጥ የሚያስችል ስራ ኢትዮጵያ ጀምራለች ተባለ።
ስራው የተጀመረው ህብረቱ ወደ አባል ሀገራቱ የሚላክ የግብርና ምርት ከደን ምንጣሮ ነፃ መሆን እንዳለበት የሚያስገድደውን ህግ ለመተግበር እየተዘጋጀ ባለበት ወቅት ነው።
የህብረቱ ህግ የህፃናትን ጉልበት በመጠቀም የሚለቀም ቡና ወደ አባል ሀገራቱ እንዳይገባ የሚከለክል መሆኑንም ሠምተናል።
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ….
ንጋቱ ረጋሣ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇
🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s
🐦X : https://x.com/shegerfm?s=2
Comments