የዘረመል ምህንድስና እና ተያያዥ ቴክኖሎጂዎች
TRACK

የዘረመል ምህንድስና እና ተያያዥ ቴክኖሎጂዎች

Avatar

ታህሳስ 7/2018

የዘረመል ምህንድስና እና ተያያዥ ቴክኖሎጂዎች ሰብልና የተለያዩ አትክልቶች በሽታን መቋቋም እንዲችሉ እንዲሁም የምርት መጠናቸው እንዲጨምር ያደርጋሉ ተብለው ስራ ላይ የሚውሉ ናቸው፡፡

ነገር ግን በተለይ በተለያዩ የአፍሪካ ሀገራት የውጭ ኩባንያዎች በቴክኖሎጂው ምርጥ ዘር የሚያቀርቡ መሆናች ገበሬውን እንደጎዳው ይነገራል፡፡

በኢትዮጵያ አስካሁን ቴክኖሎጂው ከኢትዮጵያዊያን ባለሙያዎች እጅ አለመውጣቱ ተጠቃሚ አድርጎታል ተብሏል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ያንብቡ……

በረከት አካሉ

Comments

Avatar