ግብፅ በናይል ወንዝ ዙሪያ ያላትን ጥያቄ የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ተቀብላ በጋራ ብታቀርብ ይበጃታል ተባለ።
TRACK

Avatar

ጥቅምት 18 2018

ግብፅ በናይል ወንዝ ዙሪያ ያላትን ጥያቄ የናይል ወንዝ የትብብር ማዕቀፍ ስምምነትን ተቀብላ በጋራ ብታቀርብ ይበጃታል ተባለ።

የናይል የላይኛው ተፋሰስ ሀገራት በሰፊው ወደ የሀይል ማመንጫ ግድብ ግንባታ እየገቡ ነው ተብሏል።

ይህንን ያሉት የውሃና ኢነርጂ ሚኒስትሩ ሀብታሙ ኢተፋ(ዶ/ር) ናቸው።

Comments

Avatar