ያልሆኑትን ሆንን እያሉ ምርትና አገልግሎታቸውን የሚያሻሽጡ ድርጅቶች መበርከታቸውን የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ተናገረ፡፡
TRACK

ያልሆኑትን ሆንን እያሉ ምርትና አገልግሎታቸውን የሚያሻሽጡ ድርጅቶች መበርከታቸውን የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ተናገረ፡፡

00:00

የካቲት 13 2017

ያልሆኑትን ሆንን እያሉ ምርትና አገልግሎታቸውን የሚያሻሽጡ ድርጅቶች መበርከታቸውን የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ተናገረ፡፡

የሀገር ውስጥ አምራቾች የሚያመርቱት ምርት የጥራት ደረጃቸው በአለም አቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ አያደርጋቸውም ተብለዋል፡፡

ድርጅቱም ‘’የሚሞቱ ሰዎች የማይሞት ተቋምን መስርተው እንዲያልፉ ነው ጥረት እያደረኩ’’ ያለሁት ሲል ተናግሯል።

የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት ዋና ስራ አስፈጻሚ አቶ ቴዎድሮስ መብራት በኢትዮጵያ ያሉ አብዛኞቹ አምራቾች የሚያመርቱ የምርት የጥራት ደረጃቸው ባለማቀፍ ደረጃ ተወዳዳሪ መሆን የማይችሉ መሆናቸውን አንስተው የኢትዮጵያ ጥራት ሽልማት ድርጅት እየሰራ ያለው የጥራት ደረጃን ያሟሉ ዓለም አቀፍ ተወዳዳሪ የሆኑ ተቋማትን ማስፋፋት ላይ ነው ብለዋል።

Comments

00:00