ጥር 15፣2016
የመንግስት የግዥ ሥርዓትን ጠብቆ መድሃኒት እና የህክምና ቁሶችን ወደ ሀገር ለማስገባት እስከ 8 ወር ይወስዳል፡፡
እንዲህ ያለው የተንዛዛ የግዥ ሂደት ለስራው እንቅፋት እየሆነበት መሆኑን መንግስታዊው መድሃኒት አቅራቢ ተቋም ተነግሯል፡፡
ይህን ለማሻሻል ምን እየተሰራ ነው፡፡
ማርታ በቀለ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የግዥ_ሂደት #መድሃኒት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments