ጥር 14፣2016
ስፖርትና ታሪክ አጣምሮ በመተንተን የሚታወቀው ገነነ መኩሪያ ሊብሮ ከዚህ ዓለም በሞት ተለየ፡፡
ገነነ መኩሪያ ሊብሮ በ59 ዓመቱ ከዚህ ዓለም በሞት መለየቱን ይሰራበት የነበረው አሻም ቴሌቪዥን ለሸገር ነግሯል፡፡
ወንድሙ ሀይሉ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ገነነ_መኩሪያ #ሊብሮ #አሻም_ቴሌቪዥን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments