ጉዳያችን:- የወገብ ህመም
TRACK

ጉዳያችን:- የወገብ ህመም

Avatar

ጥር 13፣2016

#ጉዳያችን

በጉዳያችን በተመረጡ ሀሳቦች ዙሪያ በየሳምንቱ የባለሞያ አስተያየት ይቀርባል፡፡

የዛሬው ጉዳያችን የጤናን ነገር ይመለከታል።

ብዙ ሰው ወጣቶች፣ታዳጊዎች ሁሉ የወገብ ህመም ተጠቂ እየሆኑ ነው።

ጤናችንን ለመጠበቅ ምን እናድርግ?

ማብራሪያውን የሚያቀርቡልን በዘመናዊው ህክምናም፣ በወጌሻነቱም ልምድና ትምህርት ያላቸው የአብኬም ወጌሻ መስራች የእጅ ጥበብ ባለሞያዋ ማህደር ለታሪክ ናቸው።

አዘጋጁ ቴዎድሮስ ወርቁ ነው፡፡

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ወጣቶች #ወጌሻ #የወገብ_ህመም

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar