አስፈላጊው በጀት ተደልድሎ በመሬት መንሸራተት የሚደርሰውን አደጋ መቀነስ ላይ መስራት እንደሚያስፈልግ ስለጉዳዩ የጠየቅናቸው ባለሞያ ጠቅሰዋል
TRACK

አስፈላጊው በጀት ተደልድሎ በመሬት መንሸራተት የሚደርሰውን አደጋ መቀነስ ላይ መስራት እንደሚያስፈልግ ስለጉዳዩ የጠየቅናቸው ባለሞያ ጠቅሰዋል

Avatar

ነሐሴ 27፣2016

በተለይ በዚህ ዓመት በተደጋጋሚ እየተከሰተ ያለውን የመሬት መንሸራተት ተከትሎ ስጋት ካለባቸው አካባቢዎች ነዋሪዎችን ወደ ሌላ ቦታ ወስዶ ማስፈር እንደመፍትሄ እየተሰራበት ነው፡፡

በጉዳዩ ላይ ሞያዊ ልምድ ያላቸውንና ስለጉዳዩ የጠየቅናቸው ባለሞያዎች ግን ነዋሪዎቹ ባሉበት ሆነው አደጋው ተመልሶ እንዳይከሰት መሰራት ይቻላል ይላሉ፡፡

አስፈላጊው በጀት ተደልድሎ በመሬት መንሸራተት የሚደርሰውን አደጋ መቀነስ ላይ መስራት እንደሚያስፈልግም ባለሞያው ጠቅሰዋል፡፡

ማርታ በቀለ

Comments

Avatar