00:00
ታህሳስ 19፣2016
በኢትዮጵያ ለደረሱ የሰብአዊ መብት ጥሰቶች ፍትህን ለማረጋገጥ ተጎጂዎችን ማዕከል ያደረገ ሂደት ያስፈልጋል ተባለ፡፡
የሰብአዊ መብት ጥሰቶች እንዳይደገሙና ሰላማዊና አንድነቷ የፀናን ኢትዮጵያ ለማየትም የህገመንግስት ማሻሻያን ጨምሮ የህግና የተቋማት ማሻሻያ ያስፈልጋል ተብሏል፡፡
የተመድ የሰብአዊ መብቶች ፅህፈት ቤት እና የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን በጉዳዩ ላይ መግለጫ አውጥተዋል፡፡
ትዕግስት ዘሪሁን
#Ethiopia #Shegerwerewoch #ተመድ #ሰብአዊ_መብቶች #Ethiopian_Human_Rights_Commission
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments
00:00