ህዳር 18፣2017
የመንግስት መ/ቤቶች የተንቀራፈፈ አሰራርና ቢውሮክራሲ ስራ ፈጣሪዎችን እየፈተነ ነው ተባለ፡፡
በሌሎች ሀገራት ስራ ፈጣሪዎች ከራሳቸው አልፈው ለሌሎች የስራ እድል በመፍጠር እና የሃገርን ምጣኔ ሐብት በመደገፍ ትልቅ ሚና ቢኖራቸውም በኢትዮጵያ ግን ዘርፉ ገና ዳዴ እያለ ነው፡፡
ምክንያቱ እና መፍትሄው ምንድነው?
በመንግስት መስሪያ ቤቶች ውስጥ ያለው ቀርፋፋ አሰራር ኢትዮጵያ ውስጥ እንተርፕረነሮች በብዛት እንዳይወጡ እያደረገ መሆኑ ተነግሯል፡፡
በረከት አካሉ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 YouTube: https://t.ly/9uH-g
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments