የትምባሆ ኢንዱስትሪው በመንግስት ፖሊሲዎች ላይ ጫና ከማይፈጥሩባቸው የአፍሪካ ሀገራት ኢትዮጵያ ቀዳሚ መሆኗ ተነገረ
TRACK

የትምባሆ ኢንዱስትሪው በመንግስት ፖሊሲዎች ላይ ጫና ከማይፈጥሩባቸው የአፍሪካ ሀገራት ኢትዮጵያ ቀዳሚ መሆኗ ተነገረ

Avatar

ጥቅምት 19፣2016

ኢትዮጵያ በአፍሪካ ጠንካራ የትምባሆ ምርት መቆጣጠሪያ ህግ ካላቸውና የትምባሆ ኢንዱስትሪው በመንግስት ፖሊሲዎች ላይ ጫና ከማይፈጥሩባቸው ሀገራት ውስጥ ቀዳሚ መሆኗ ተነገረ፡፡

የጎርጎሮሳዊው 2023 የአህጉሪቱ የትምባሆ ኢንዱስትሪ ጣልቃ ገብነት ሪፖርት ይፋ ሆኗል፡፡

ምህረት ስዩም

ሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

Avatar