የኢንተርኔት ባንኪንግ ስርዕቱን ከአጭበርባሪዎች ተጠብቆ እንዴት ማቀላጠፍ ይቻላል?
TRACK

የኢንተርኔት ባንኪንግ ስርዕቱን ከአጭበርባሪዎች ተጠብቆ እንዴት ማቀላጠፍ ይቻላል?

00:00

ታህሳስ 2፣2016

የዲጂታል ባንኪንግ ስርዓት እየተስፋፋ መጥቷል፡፡

የኢንተርኔት ባንኪንጉ ስራን የሚያቀል፣ እንግልትን የሚቀንስ በመሆኑ እጅግ ተመራጭ እየሆነ ቀጥሏል፡፡

ይህንኑ መላ ተጠቅመው የሰው ገንዘብ የሚመነትፉ አጭበርባሪዎችም ደግሞ ተበራክተዋል፡፡

ከአጭበርባሪዎች ተጠብቆ የኢንተርኔት ባንኪንግ ስርዕቱን እንዴት ማቀላጠፍ ይቻላል?

ንጋቱ ሙሉ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ዲጂታል_ባንኪንግ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00