ምጣኔ ሀብት
TRACK

ምጣኔ ሀብት

00:00

የካቲት 26 2017

#ምጣኔ_ሀብት

ሴቶች በማንኛውም ቤት እኩል በማለዳ ስራ ወጥተው ምሽት ቤታቸው ሲገቡ ግን በተለየ መንገድ ጫና አለባቸው።

ይህም በግዜ ቢሰላ እንኳ ከ2 ሰዓት እስከ 2:30 ድረስ የማይከፈላቸው የቤት ውስጥ ጫና ይጠብቃቸዋል።

በተለይ እንደ ኢትዮዽያ ባሉ ሀገሮች በከተማውም ቢሆን ወንዶች ጎንበስ ብለው ማንሳት የሚችሉትን ቀላል ጉዳይ እንኳ ሴቶች በቤት ውስጥ እስካሉ እንዲሰሩት ይገደዳሉ።

ይህ ምንም እንኳ የከተሜ ባህሪ ባይሆንም ጫናው ግን አሁንም አለ።

የሆነው ሆኖ ሴቶች በኢኮኖሚ ጉልበት እንዲኖራቸው በተለያየ ከፍተኛም ሆነ እንደየደረጃው በኃላፊነት ወደፊት ቢመጡ ጉልበቱ ቀላል አይደለም።

Comments

00:00