መጋቢት 26፣2016
ሰሞኑን በአዲስ አበባ በየነዳጅ ማደያው ረጃጅም ሰልፎች ታይተዋል፡፡
በተለይ ናፍጣ የሚጠቀሙ ተሸከርካሪች ስራቸውን ትተው በጎዳናው ሲንፏቀቁ ተመልክተናል፡፡
በጅቡቲ መስመር ዝናብ ጠብ ባለ ቁጥር በአዲስ አበባ የሚታየው የነዳጅ ሰልፍ የሚያበቃው መቼ ነው?
ተህቦ ንጉሴ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የነዳጅ_ማደያ #ናፍጣ #ነዳጅ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
ShegerFM: @ShegerFMRadio102_1
Comments