ምሁራን በሀገራዊ ምክክሩ  ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ
TRACK

ምሁራን በሀገራዊ ምክክሩ ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ

Avatar

ጥር 17፣2016

በከፍተኛ የትምህርት ተቋማት የሚሰሩ ምሁራን በኢትዮጵያ ሀገራዊ መግባባትን ለማምጣት በሚካሄደው ሀገራዊ ምክክር አዎንታዊ ሚናቸውን እንዲወጡ ተጠየቀ፡፡

የኢትዮጵያን እጣ ፋንታ ለተወሰኑ ፖለቲከኞች ብቻ አሳልፋችሁ አትስጡ የሚል መልዕክትም ተላልፎላቸዋል፡፡

ትዕግስት ዘሪሁን

#Ethiopia #ShegerWerewoch #ምሁራን #ኢትዮጵያ #ፖለቲከኞች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

Avatar