ጥር 12፣ 2017
ትናንት እና ከትናንት በስቲያ በተከበሩት የከተራ እና የጥምቀት በዓላት በትራፊክ አደጋ የሁለት ሰዎች ህይወት እንዳለፈ የአዲስ አበባ ፖሊስ ኮሚሽን ተናገረ፡፡
በዓሉ ከእሳት አደጋ ግን ነፃ ነበር ተብሏል።

Comments