00:00
ሚያዝያ 24 2017
የዲጂታል ግብይትን ያቀላጥፋል የተባለ አዲስ ተጨማሪ መተግበሪያ በኢትዮጵያዊያን በልፅጎ ስራ ላይ መዋሉ ተሰማ፡፡
አዲሱ የዲጂታል መተግበሪያ “ኑ ግዙ” የሚል ስያሜ የተሰጠው ሲሆን አሁን በስራ ላይ ያሉ የዲጂታል የግብይት መተግበሪያዎችን ወደ አንድ ደረጃ ከፍ የሚያደርግ ነው መባሉን ሰምተናል፡፡
በስማርት ሊንክ ፕሮፕርቲስ ኩባንያ በኩል ይፋ ስለተደረገው “ኑ ግዙ” የዲጂታል መተግበሪያ አገልግሎት ኩባንያውን ጠይቀናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ለማድመጥ…..
የኔነህ ሲሳይ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://tinyurl.com/ky57kspd
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
📌 Linkedin : https://tinyurl.com/yhycs5r
Comments
00:00