00:00
ታህሳስ 25፣2016
ገንዘብ እና እውቀታቸውን ይዘው በኢትዮጵያ ለመስራት የሚመጡ ባለመዋዕለ ነዋዮች ችግር ቢያጋጥማቸው የሚሟገቱበትን የግልግል ፍርድ ቤት በብርቱ ማጠናከር ያስፈልጋል ተባለ፡፡
የንግድ ክርክሮች ችሎት በሺዎች የሚቆጠሩ መዛግብት እንዳሉ ሰምተናል፡፡
ማርታ በቀለ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የግልግል_ፍርድ_ቤት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments
00:00