ኢትዮዽያ ስፖርትን ለኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳይዋ ለመጠቀም ያላወቀችበት ለምን ይሆን?
TRACK

ኢትዮዽያ ስፖርትን ለኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳይዋ ለመጠቀም ያላወቀችበት ለምን ይሆን?

00:00

ጥር 19፣2017

በየሀገሩ ስፖርት በኢኮኖሚ መዓዘን ከፍተኛ ጉልበት አለው።

ኢትዮዽያ እንደሌሎች ሀገሮች ስፖርትን ለኢኮኖሚያዊና ማህበራዊ ጉዳይዋ ለመጠቀም ያላወቀችበት ለምን ይሆን?

ስፖርትን ወደ ቢዝነስና ንግድ ገልብጠው ኢኮኖሚያቸውን ያስደገፉበት ሀገሮች ቀላል የማይባል ገንዘብና ሀብት ያገላብጡበታል።

ስፖርት ቱሪዝም ነው፣ ስፖርት ቢዝነስ ነው፣ ስፖርት ሰፊ ነው ከኢኮኖሚ ማዓዘን ከቢዝነስ ጠርዝ ሲታይም ግዙፍ ነው።

በእግር ኳስ ቡድን፣ በቅርጫት፣ በቴኒስና በሌላውም በአለም በየሀገሩ በዚሁ ሰበብ የሚገላበጠው ገንዘብ የትየለሌ ነው።

በዚህ ጉዳይ የስፖርት ቢዝነስ ባለሞያውን ጋሻው አብዛን (ዶ/ር) ጠይቀና፡፡

ጋሻው አብዛን (ዶ/ር) በአሜሪካ ሜሪላንድ ታውሰን ዩኒቨርሲቲ ፕሮፌሰርና መምህር ናቸው።

እሳቸው በስፖርትና ተያያዥ ጉዳይ አማካሪና ተመራማሪ ናቸው።

Comments

00:00