በደላሎች የሚዘወረውን የቤት እና የመኖሪያ ቤት ዋጋን ተመንን ወደ መንግስት ለማዞር እቅድ መያዙም ተሰምቷል
TRACK

በደላሎች የሚዘወረውን የቤት እና የመኖሪያ ቤት ዋጋን ተመንን ወደ መንግስት ለማዞር እቅድ መያዙም ተሰምቷል

00:00

ጥር 6፣2016

መሬት የህዝብ እና የመንግስት ነው ተብሎ በህገ መንግስት ቢደነገግም በተለይ ከከተማ መሬት ተጠቃሚው ደላላ ነው እየተባለ በተደጋጋሚ ተነግሯል፡፡

የተነገረውን ያህል ግን እርምጃ አልተወሰደም በሚል ቅሬታም ሲቀርብ ይሰማል፡፡

በደላሎች የሚዘወረውን የቤት እና የመኖሪያ ቤት ዋጋን ተመንን ወደ መንግስት ለማዞር እቅድ መያዙም ተሰምቷል፡፡

ያሬድ እንዳሻው

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የመሬት_ባለቤትነት #የመሬት_ደላላ

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…

Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw

Website: https://www.shegerfm.com/

Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il

Comments

00:00