‘ኦክሎስ ጀነራል ሞተርስ’ ባጋጠመኝ የውጭ ምንዛሬ እጥረት በቀን እስከ 5 መኪና ብቻ ለመገጣጠም ተገድጃለሁ አለ
TRACK

‘ኦክሎስ ጀነራል ሞተርስ’ ባጋጠመኝ የውጭ ምንዛሬ እጥረት በቀን እስከ 5 መኪና ብቻ ለመገጣጠም ተገድጃለሁ አለ

00:00

ታህሳስ 19፣2016

በቀን ከ50 በላይ መኪናዎች ገጣጥሞ ለገበያ የማቅረብ አቅም ያለው ‘ኦክሎስ ጀነራል ሞተርስ’ ባጋጠመኝ የውጭ ምንዛሬ እጥረት በቀን እስከ 5 መኪና ብቻ ለመገጣጠም ተገድጃለሁ አለ፡፡

ብድር የማግኘት ችግርም አጋጥሞኛል ብሏል፡፡

ፋሲካ ሙሉወርቅ

#Ethiopia #Shegerwerewoch #ኦክሎስ_ጀነራል_ሞተርስ #መኪና

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00