ጦርነት ባለባቸው አካባቢዎች ትምህርት ያቋረጡ ሴቶች ወደ ወሲብ ንግድ እየገቡ መሆኑን ጥናት አሳየ
TRACK

ጦርነት ባለባቸው አካባቢዎች ትምህርት ያቋረጡ ሴቶች ወደ ወሲብ ንግድ እየገቡ መሆኑን ጥናት አሳየ

00:00

ታህሳስ 3፣2016

ጦርነት እና ግጭት ባለባቸው አካባቢዎች ትምህርት ያቋረጡ ሴቶች ወደ ትምህርት ከመመለስ ይልቅ በብዛት ወደ ወሲብ ንግድ ስራ እየገቡ መሆኑን ጥናት አሳየ፡፡

ማርታ በቀለ

#Ethiopia #ShegerWerewoch #የወሲብ_ንግድ #ሴቶች

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz

Comments

00:00