መንግስት አንድ ሶስተኛ ተረጅዎችን ሀላፊነት ወስዶ እንዲያግዝም ሰጥተነዋል ብለዋል
TRACK

መንግስት አንድ ሶስተኛ ተረጅዎችን ሀላፊነት ወስዶ እንዲያግዝም ሰጥተነዋል ብለዋል

Avatar

ግንቦት 8 2017

ለኢትዮጵያ ብቻ በመቶ ሚሊዮኖች የሚቆጠር ዶላር በጀት ይዞ ይሰራ የነበረው የአሜሪካው የተራድኦ ድርጅት #USAID ስራ ማቆሙን ተከትሎ በሰው ሰራሽና የተፈጥሮ ችግር የእለት ኑሯቸውን በእርዳታ የሚሸፈንላቸው ብዙዎች ችግራቸው ተባብሷል፡፡

ሃገር በቀል የእርዳታ ድርጅቶችም ስራቸውን ለመከወን የሚያስችላቸውን 70 በመቶውን ድጋፍ የሚያገኙት ከዩ ኤስ ኤይድ የነበረ በመሆኑ እነሱም ተቸግረዋል፡፡

መንግስት አንድ ሶስተኛ ተረጅዎችን ሀላፊነት ወስዶ እንዲያግዝም ሰጥተነዋል ብለዋል፡፡

ማርታ በቀለ

Comments

Avatar