TRACK
በጤና ተቋማት ምርመራ ለማድረግ ከሄዱ 18 ዓመት ያልሞላቸው ልጃገረድ ሴቶች ውስጥ 13 በመቶው ላልተፈለገ እርግዝና እንደተዳረጉ ጥናት አሳየ
00:00
ሰኔ 13፣ 2016
በጤና ተቋማት ምርመራ ለማድረግ ከሄዱ 18 ዓመት ያልሞላቸው ልጃገረድ ሴቶች ውስጥ 13 በመቶው ላልተፈለገ እርግዝና እንደተዳረጉ ጥናት አሳየ፡፡
እነዚህ አዳጊ ሴቶች ለምርመራ ወደ ጤና ተቋማት ህክምና ለማግኘት ባደረጉት ምርመራ ወቅት ነው ጥናቱ የተካሄደው፡፡
ይህ ጥናት አገልግሎት ፍለጋ ወደ ጤና ተቋማት በመጡ ሴቶች ላይ ብቻ የተከወነ መሆኑን ሰምተናል፡፡
ይህንን የሰማነው ከጤና ሚኒስቴር ነው፡፡
Comments
00:00