ከሀገሬው ህዝብ ከፍተኛዉን ቁጥር የሚይዘው ወጣቱ ለምን ከፖቲካው መገለልን መረጠ?
TRACK

ከሀገሬው ህዝብ ከፍተኛዉን ቁጥር የሚይዘው ወጣቱ ለምን ከፖቲካው መገለልን መረጠ?

Avatar

ሐምሌ 10፣ 2016

የኢትዮጵያ ፖለቲካ ወጣቱን ያገለለ እንደሆነ በተደጋጋሚ ሲነገር ይደመጣል፡፡

ወጣቶች በሀገራዊ ጉዳይ፣ በፖለቲካው እንዲሳተፉ ጥሪ ሲቀርብ፣ በምርጫ ወቅትም የሀገር ተረካቢ ናችሁ በሚል ተቀስቅሰው እንግልትም ግድያም ሲደርስባቸው በተደጋጋሚ ታይቷል፡፡

የሀገሪቱ ፖለቲካ ለሀገሬው ወጣቶች ምን ቦታ አለው? ምንስ ፈየደላቸው?

ያነጋገርናቸው ወጣቶች፤ ወጣቱ በሥርዓት ወይም በሚደረግ የመንግስት ለውጥ ወቅት ቀዳሚዉን ድርሻ ቢይዝም ከለውጡ መግስት ግን በፖለቲካው ውስጥ ተሳትፎ እንደሌላቸዉ ነግረዉናል፡፡

ከሀገሬው ህዝብ ከፍተኛዉን ቁጥር የሚይዘው ወጣቱ ለምን ከፖቲካው መገለልን መረጠ?

Comments

Avatar