00:00
ህዳር 10፣2016
ለአምሰት እና ስድስት የዝናብ ወቅቶች ዝናብ ጠብ ባለማለቱ በድርቅ ሲጎዱ የነበሩት የቦረና አርብቶ አደሮች በአሁኑ ጊዜ የየወቅቱን ዝናብ እያገኙ መሆኑ ተሰምቷል።
አርብቶ አደሮቹ ባለፈው ድርቅ እንስሶቻቸው ስላለቁባቸው መልሶ መቋቋም እንደቸገራው ተናግረዋል።
መንግሰት በበኩሉ መንግሰት እና ግብረሰናይ ደርጅቶች ከሚያደርጉት እርዳታ በተጨማሪ ህዝቡ በእራሱ ባለው ስርዓት መሰረት እየተረዳዳ ነው ብሏል።
ፋሲካ ሙሉወርቅ
#ShegerWerewoch #ድርቅ #ዝናብ #ቦረና
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ… https://bit.ly/33KMCqz
Comments
00:00