ኢትዮጵያ ተጨማሪ ብድር መጠየቋ የሚያስከትለው ጫና የለም ወይ?
TRACK

ኢትዮጵያ ተጨማሪ ብድር መጠየቋ የሚያስከትለው ጫና የለም ወይ?

Avatar

ጥቅምት 25 2018

ኢትዮጵያ ከተለያዩ የውጪ አበዳሪዎች የወሰደችው ከፍ ያለ የብድር ጫና እንዳለባት ይነገራል፡፡

ከወሰደቻቸው ብድሮች መካከል የመክፈያ ጊዜያቸው ደርሶ የአንዳንዶቹም አልፎ በሂደት ላይ ያለ ድርድር ላይ መሆኗም ይታወቃል፡፡

እንዲያም ሆኖ ከአይኤምኤፍ (IMF) ተጨማሪ ብድር መጠየቋ የሚያስከትለው ጫና የለም ወይ? ባለሙያ ጠይቀናል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ…

ትዕግስት ዘሪሁን

የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
👇👇👇

🌐Website፡ https://www.shegerfm.com/
🎥YouTube https://tinyurl.com/37tux478
🟦Telegram https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📘Facebook፡ https://tinyurl.com/4tx8t8wm
💬WhatsApp ፡ https://tinyurl.com/ycxjmm3s
🐦X : https://x.com/shegerfm?s=2

Comments

Avatar