የሳውድ አረቢያ መንግስት  ከተለያዩ ሀገራት ለሚመጡ ዜጎች የመቅጠሪያ ተመን ማውጣቱን ተናግሯል

የሳውድ አረቢያ መንግስት ከተለያዩ ሀገራት ለሚመጡ ዜጎች የመቅጠሪያ ተመን ማውጣቱን ተናግሯል

00:00

ጥቅምት 13፣2017

በቅርቡ የሳውድ አረቢያ መንግስት ከየሀገራቱ በስራ ኮንትራት ወደ ሀገሩ በአስቀጣሪ ኤጀንሲዎች አማካይነት ከተለያዩ ሀገራት ለሚመጡ ዜጎች የመቅጠሪያ ተመን ማውጣቱን ተናግሯል።

አዲስ የወጣው እና በአስቀጣሪ ኤጀንሲዎች ተፈፃሚ እንዲደረግ በህግ ያስገድዳል የተባለው ውሳኔ በኢትዮጵያዊያን የውጭ ስራ አስቀጣሪ ኤጄንሲዎች በኩል እንዴት ይገለፅ ይሆን?

በ547 ሳምንታዊ ፕሮግራም፤ በጉዳዩ ላይ ከተለያዩ ወገኖች ውይይት አድርገንበታል።

Comments

00:00