አዲሱ የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት ረቂቅ አዋጅ አስገዳጅ የትምህርት ደረጃን አያስቀምጥም፡፡
TRACK

አዲሱ የውጭ ሀገር ስራ ስምሪት ረቂቅ አዋጅ አስገዳጅ የትምህርት ደረጃን አያስቀምጥም፡፡

Avatar

ሰኔ 6 2017

አዲሱ #የውጭ_ሀገር_ስራ_ስምሪት_ረቂቅ_አዋጅ አስገዳጅ የትምህርት ደረጃን አያስቀምጥም፡፡

በስራ ላይ ያለው አዋጅ ግን ቢያንስ 8ኛ ክፍልን አስገዳጅ ያደረገ ነበር ተብሏል፡፡

በትናንትናው ዕለት ፓርላማው ለሰው ሃብት ልማት፣ ስራ ስምሪት እና ቴክኖሎጂ ጉዳዮች ቋሚ ኮሚቴ የመራው ረቂቅ አዋጅ ‘’በባህርተኞች እና በቤት ሰራተኞች ላይ ነው ትኩረት ያደረገው’’ የሚል ትችት ከምክር ቤት አባላት የቀረበበት ሲሆን ከመጽደቁ በፊት በሌሎች የትምህርት መስኮች የተማሩ ኢትዮጵያንን እንዲካትት ተጠይቋል፡፡

Comments

Avatar