ሚያዝያ 9፣2016
በኢትዮጵያ ህክምና ለማግኘት ወደ ጤና ተቋማት ከሚሄዱ ሴቶች ውስጥ በገንዘብ ችግር ምክንያት ህክምናቸውን የሚያቋርጡና ለሌሎችም ቀውሶች የሚዳረጉት ብዙዎች ናቸው ተባለ፡፡
ይህንንም ለማገዝ በቅዱስ ጳውሎስ ሆስፒታል ሚሊኒየም የህክምና ኮሌጅ ህክምና ባለሞያዎች ስብስብ የበጎ አድራጎት ድርጅት መመስረቱ ተነግሯል፡፡
ምህረት ስዩም
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የሴቶች_ህክምና #ቅዱስ_ጳውሎስ_ሆስፒታል
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments