ጦርነት በተካሄደባቸው አካባቢዎች የስነ ልቦና ህክምና ካልተሰጠ አሉታዊ ተፅእኖው የበረታ እንደሚሆን ጥናት አሳየ
TRACK

ጦርነት በተካሄደባቸው አካባቢዎች የስነ ልቦና ህክምና ካልተሰጠ አሉታዊ ተፅእኖው የበረታ እንደሚሆን ጥናት አሳየ

Avatar

የካቲት 10 2017

ለ2 ዓመት የቆየው የሰሜኑ ጦርነት በተካሄደባቸው አካባቢዎች የስነ ልቦና ህክምና ካልተሰጠ በተለይ የህፃናት የት/ት አቀባበል እና የነገ ሕይወታቸው ላይ አሉታዊ ተፅእኖው የበረታ እንደሚሆን ጥናት አሳየ፡፡

አሁንም ለዓመታት ጦርነት ውስጥ ያሉ አካባቢዎች ተመሳሳይ እጣ ስላላቸው ጦርነቱ የሚቆምበት ዘዴ ስራ ላይ ውሎ ማህበረሰቡ እፎይ የሚልበትን ሁኔታ ማመቻቸት እንደሚገባ ተጠይቋል፡፡

Comments

Avatar