TRACK
የሰንደቀ ዓላማና የህገ መንግስት ጉዳይን በአገራዊ ምክክር እንዲታይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶቹ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳ ሰጥተዋል
ግንቦት 8፣2016
የመንግስት ተጠያቂነት እንዲኖር የሰዎች የሰብአዊ መብት እንዲከበር አምባገነናዊ የፖለቲካ ባህል እንዳይኖርን ጨምሮ በርካታ አጀንዳዎች በአገራዊ ምክክር እንዲታዩ ከ360 በላይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶች ጠየቁ፡፡
የሰንደቀ ዓላማና የህገ መንግስት ጉዳይን በአገራዊ ምክክር እንዲታይ የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅቶቹ ለአገራዊ ምክክር ኮሚሽን አጀንዳ ሰጥተዋል፡፡
ያሬድ እንዳሻው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #ሰንደቀ_ዓላማ #ህገ_መንግስት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments