ታህሳስ 7/2018
ለዓመታት የዘለቁት ወታደራዊ ግጭቶች እና በሰላም ስምምነት የተቋጨው የሰሜኑ ጦርነት ሰብዓዊም ቁሳዊም ውድመት አስከትለዋል፡፡
እንደ ትምህርት እና ህክምና ያሉ ተቋማት ጨምሮ የተዘረፉ እና የወደሙ ተቋማትን መልሶ ለመገንባት ቢሊዮን ዶላሮች እንደሚያስፈልጉ ሲዘገብ ቆይቷል፡፡
ከቅርብ ጊዜ ወዲህ ደግሞ ሌላ ግጭት ሊፈጠር ይችላል የሚሉ ስጋቶች ሲነሱ ይደመጣል፡፡
ምጣኔ ሐብቱ ሌላ ጦርነት የመሸከም አቅም ይኖረዋል ወይ? የምጣኔ ሐብት ባለሙያ ጠይቀናል፡፡
ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….
ትዕግስት ዘሪሁን
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Website፡ https://www.shegerfm.com/
YouTube : https://youtube.com/@shegerfm1021radio?si=MIGhci0wINMYwCmw
Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
Facebook፡ https://web.facebook.com/Sheger102.1
WhatsApp : https://whatsapp.com/channel/0029VaAOnG9J3juypE0M4G1O
X : https://x.com/shegerfm?s=2
Comments