መንግስት በዚህ ዓመት ግብርናው ያድጋል ብሎ የያዘው እቅድ በባለሙያዎች እንዴት ይታያል?
TRACK

መንግስት በዚህ ዓመት ግብርናው ያድጋል ብሎ የያዘው እቅድ በባለሙያዎች እንዴት ይታያል?

00:00

ታህሳስ 24/2018

ግብርናው 64 ከመቶ የሰው ሀይል ያስተዳድራል፡፡

ዘርፉ 32 ከመቶ ለሀገራዊ ጠቅላላ ምርት አስተዋፅኦ ያበረክታል፡፡

ለሀገሪቱ የወጭ ንግድ 79 በመቶ የሚያበረክተው ግብርናው ነው፡፡

መንግስት የግብርናው ዘርፍ በ2018 በጀት ዓመት የ7.8 በመቶ ዕድገት እንደሚያስመዘግብ ትንበያ አስቀምጧል፡፡

በሌላ በኩል የግብርና ስራ በሚከወንባቸው አንዳንድ የሀገሪቱ አካባቢዎች የፀጥታ ችግር አለ፡፡

በዚህም ምክንያት ገበሬው የግብርና ምርት ግብዓት ለማግኘት ሲቸገር ይስተዋላል፡፡

ታዲያ መንግስት በዚህ ዓመት ግብርናው ያድጋል ብሎ የያዘው እቅድ በባለሙያዎች እንዴት ይታያል? ያሉ ችግሮችስ እንዴት ይፈቱ?

Comments

00:00