መስከረም 7 2018
የመሬት አጠቃቀም ረቂቅ ፖሊሲ ዝግጅት መጠናቀቁን የግብርና ሚኒስቴር ተናገረ፡፡
ኢትዮጵያ እስከ ዛሬ ድረስ የመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ እንደሌላት ሚኒስቴር መስሪያ ቤቱ ተናግሯል፡፡
የመሬት አጠቃቀም ፖሊሲ ሀገሪቱ ባለማውጣቷ ምን ዓይነት ችግሮች እንደተፈጠሩ በዝርዝር የሚለይ ጥናት ተሰርቶ ረቂቅ ፖሊሲ መሰናዳቱን በግብርና ሚኒስቴር የገጠር መሬት አስተዳደር እና አጠቃቀም ዳይሬክተር አቶ ትግስቱ ገብረመስቀል ተናግረዋል፡፡
Comments