በመጪው የበጋ የአየር ጠባይ በተለይ በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል ከፍተኛ የወባ ወረርሽኝ ሊከሰት ይችላል የሚል ስጋት ፈጥሯል፡፡
TRACK

Avatar

መስከረም 9 2018

በመጪው የበጋ የአየር ጠባይ በተለይ በደቡብ ምዕራብ የሀገሪቱ ክፍል ከፍተኛ የወባ ወረርሽኝ ሊከሰት ይችላል የሚል ስጋት ፈጥሯል፡፡

ይሄን ያለው የኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት ነው፡፡

ባሳለፍነው የክረምት ወቅት የወባ በሽታ እና የኮሌራ ወረርሽኝ ተከስቶ እንደነበርም ሰምተናል፡፡

በኢትዮጵያ ሚቲዎሮሎጂ ኢንስቲትዩት የጤና ሚቲዎሮሎጂ ባለመሞያው አቶ ደሳለኝ ታረቀኝ ባሳለፍነው የክረምት ወቅት በነበረው የአየር ጠባይ በተወሰኑ የሀገሪቱ ክፍሎች የወባ እና የኮሌራ ወረርሽኝ ተከስቶ ነበር ብለዋል፡፡

Comments

Avatar