00:00
የካቲት 14፣2016
የ1966ቱ አብዮት 50ኛ ዓመት ጥናታዊ ሴሚናር ዛሬ በአዲስ አበባ ዩኒቨርስቲ እየተካሄደ ነው፡፡
በፕሮግራሙ ከ50 ዓመታት በፊት የዛን ጊዜው ተማሪዎች ያነሱ የነበሯቸው ጥያቄዎች ምንድናቸው? ይነሳበት የነበረው መንገድስ?
ዛሬ ያሉ ተ��ሪዎችስ ጥያቄዎቻቸው ምንድናቸው? በሚሉ እና ሌሎች ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነው፡፡
ቴዎድሮስ ወርቁ
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የ1966ቱ_አብዮት #የተማሪዎች_ንቅናቄ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: https://tinyurl.com/yc6tfzsw
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments
00:00