በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ከሳምንት በኋላ በሚከበረው የጥምቀት በዓልም የተሻለ የቱሪስት ፍሰት እንደሚኖር ዝግጅት ተደርጓል፡፡
TRACK

በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ከሳምንት በኋላ በሚከበረው የጥምቀት በዓልም የተሻለ የቱሪስት ፍሰት እንደሚኖር ዝግጅት ተደርጓል፡፡

Avatar

ጥር 5/2018

ከፍ ያለ የውጭ ቱሪስት ከሚገኝባቸውና የሀገር ውስጥ ቱሪዝም እንቅስቃሴም ሞቅ ከሚልባቸው ሃይማኖታዊ በዓላት መካከል የጥምቀት በዓል አንዱ ነው፡፡

በክርስትና እምነት ተከታዮች ዘንድ ከሳምንት በኋላ በሚከበረው የጥምቀት በዓልም የተሻለ የቱሪስት ፍሰት እንደሚኖር ዝግጅት ተደርጓል፡፡

በቱሪስት መዳረሻ ስፍራዎች ለቱሪስቶች የተሻለ የትራንስፖርት አማራጭ እንዲኖርና ለብዙዎችም ጊዜያዊ የስራ እድል እንዲፈጠር እየተሰራ ነው ተብሏል፡፡

ሙሉ ዘገባውን ያድምጡ….

በረከት አካሉ

YouTube : https://url-shortener.me/2DTR
Telegram : https://t.me/ShegerFMRadio102_1
Facebook፡ https://url-shortener.me/2DTY
WhatsApp :https://url-shortener.me/2DU0
X : https://x.com/shegerfm?s=2
Website፡ https://www.shegerfm.com/
LinkedIn :https://url-shortener.me/2DU8
Tiktok : https://url-shortener.me/2DUB
Instagram : https://url-shortener.me/2DUD

Comments

Avatar