ተሽከርካሪዎችን በየመንገድ ዳሩ እያስቆሙ ህግ ተላልፋቸዋል በማለት የቅጣት ወረቀት መስጠትና ቅጣት መጣል የከተማዋ ሰሞነኛ ምሬት ሆኗል
TRACK

ተሽከርካሪዎችን በየመንገድ ዳሩ እያስቆሙ ህግ ተላልፋቸዋል በማለት የቅጣት ወረቀት መስጠትና ቅጣት መጣል የከተማዋ ሰሞነኛ ምሬት ሆኗል

Avatar

ግንቦት 20 2017

ተሽከርካሪዎችን በየመንገድ ዳሩ እያስቆሙ ህግ ተላልፋቸዋል በማለት የቅጣት ወረቀት መስጠትና ቅጣት መጣል የከተማዋ ሰሞነኛ ምሬት ሆኗል፡፡

አሽከርካሪዎች ከትንሹ አንድ ሺህ ብር ጀምሮ እስከ አንድ ሺህ አምስት መቶ ብር እና ከዚያም በላይ የቅጣት ገንዘብ እየተጣለባቸው መሆኑን ማየት ከጀመርን ዋል አደር ብለናል፡፡

አሽከርካሪዎችም ህግ አስከባሪ ትራፊኮች ሲያስቆሟቸው መደናገጥ አመላቸው ከሆነ ሰነባብቷል፡፡

በአጠቃላይ አሽከርካሪዎችን ከህገ ወጥ ድርጊታቸው ይቆጥባቸዋል ተብሎ ተሻሽሎ የወጣው አዲሱ የትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ ሾፌሮች አማሯቸዋል፡፡

የትራፊክ አደጋን ይቀንሳሉ የትራፊክ ፍሰቱን የሚያስተካክላሉ ተብለው ከተከወኑ ስራዎች አንዱ አዲስ የተሻሻለው የትራፊክ መቆጣጠሪያ ደንብ ይገኝበታል፡፡

Comments

Avatar