አጥፊዎችን ተጠያቂ ማድረግ ላይ አለበት እየተባለ የሚቀርብበትን ትችት ለመፍታት እየሰራ እንዳለ ኢሰመኮ ተናገረ
TRACK

አጥፊዎችን ተጠያቂ ማድረግ ላይ አለበት እየተባለ የሚቀርብበትን ትችት ለመፍታት እየሰራ እንዳለ ኢሰመኮ ተናገረ

00:00

መጋቢት 10 2017

የኢትዮጵያ ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን (ኢሰመኮ) በሀገሪቱ የሚፈጸሙ የመብት ጥሰቶችን ተከታትሎ ሪፖርት ከማድረግ በዘለለ አጥፊዎችን ተጠያቂ ማድረግ ላይ አለበት እየተባለ የሚቀርብበትን ትችት ለመፍታት እየሰራ እንዳለ ተናገረ፡፡

ብሔራዊ የሰብአዊ መብቶች ተቆርቋሪ ተቋም ኢሰመኮ በተለያዩ መንገዶች የመብት ጥሰት የፈጸሙ፣ ነብስ ያጠፉ እና አካል ያጎደሉ አካላት ተጠያቂ እንዲሆኑ እሰራለው ብሏል፡፡

ከሚሽኑ በተለያዩ የኢትዮጵያ ክፍሎች በመንግስት የፀጥታ ሃይሎችም ይሁን በሌሎች አካላት የሚፈጸሙ የመብት ጥሰቶችን ሪፖርት ከማድረግ ባለፈ አጥፊዎች እንዲጠየቁ ለማድረግ እየሰራ መሆኑን የነገሩን ሰብአዊ መብቶች ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር አቶ ብርሃኑ አዴሎ ናቸው፡፡

Comments

00:00