የካቲት 11 2017
በአዲስ አበባ ያበዱ እንዲሁም ሌቦች ለስርቆት የሚጠቀሙባቸው ውሾችን ማስወገድ መጀመሩን የከተማ አርሶ አደር እና ግብርና ኮሚሽን ተናገረ፡፡
የኮሚሽኑ የእንስሳት በሽታ መከላከልና መቆጣጠር ከፍተኛ የእንስሳት ሐኪሙ ታደሰ ከበደ (ዶ/ር) ስለ ውሾች አወጋገድ ነግረውናል፡፡
አክለውም ስራችን ህዝቡን ከበሽታው መከላከል እና መቆጣጠር ነው ብለዋል፡፡

Comments