ግንቦት 21 2017
በአዲስ አበባ ደንብ ተላልፋችኋል፣ አጥፍታችኋል በሚል የምንቀጣው ቅጣት ከአቅማችን በላይ ነው በሚል ቅሬታ ሲቀርብ ይሰማል፡፡
ከፍሳሽ ጋር በተያያዘ፣ ከህገ-ወጥ ንግድ ጋር በተገናኘ ደንብ ተላልፋችኋል የተባሉ ግለሰቦችና ተቋማት እየተቀጡ ነው፡፡
ግን እንዲህ ዓይነት ደንቦች ሲወጡ ምን ዓይነት ሂደት ማለፉ ነበረበት?
ማርታ በቀለ
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
📌 Telegram; https://t.me/ShegerFMRadio102_1
📌 YouTube: https://shorturl.at/P4mpX
📌 WhatsApp: https://tinyurl.com/ycxjmm3s
📌 Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments