ኢትዮጵያ በሁለቱ የጣሊያን ወረራዎች፤ የጣሊንያ መንግስት በጭካኔ ለፈፀመባት ግፍ ካሣ እንዲከፈላት የሚጠይቅ ዘመቻ ሊጀመር ነው፡፡
TRACK

00:00

ሚያዝያ 6 2017

ኢትዮጵያ በሁለቱ የጣሊያን ወረራዎች፤ የጣሊንያ መንግስት በጭካኔ ለፈፀመባት ግፍ ካሣ እንዲከፈላት የሚጠይቅ ዘመቻ ሊጀመር ነው፡፡

የ #ካሳ ጥያቄውን እስከ ፈረንጆቹ 2025 መጨረሻ ድረስ ለማቅረብ ውጥን ተይዟል፡፡

ይህንን ያለው አፍሪካዊነትን ማጉላትን መሰረት አድርጎ የተቋቋመውና የህብረቱን ምስረታ ቀን ለተከታታይ ዓመታት ሲያከብር የቆየው አፍሪካ ዴይ ኢኒሼቲፍ የተባለው የሲቪል ማህበረሰብ ድርጅት ነው፡፡

Comments

00:00