የልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመክፈል አቅም የሌላቸው ሰዎች በሚኖሩበት አካባቢ ሊስፋፋ ይገባል ተባለ፡፡
TRACK

የልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርት ቤት የመክፈል አቅም የሌላቸው ሰዎች በሚኖሩበት አካባቢ ሊስፋፋ ይገባል ተባለ፡፡

00:00

ታህሳስ 24/2018

የልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርትቤት የመክፈል አቅም የሌላቸው ሰዎች በሚኖሩበት አካባቢ ሊስፋፋ ይገባል ተባለ፡፡

የትምህርት ሚኒስቴር በቅርቡ የፌደራል ልዩ አዳሪ ሁለተኛ ደረጃ ትምህርትቤት በተለያዩ አካባቢዎች ስራ አስጀምሯል፡፡

በአዳሪ ትምህርትቤቶቹ ውስጥ የሚማሩ ተማሪዎች በ8ተኛ ክፍል ክልል አቀፍ ፈተና የተሻለ ውጤት ያመጡና የትምህርት ሚኒስቴር የሰጠውን የመግቢያ ፈተና ማለፍ የቻሉት ብቻ ናቸው፡፡

ይህ ስራ በባለሙያዎች እንዴት ይታያል? በምንስ መንገድ መመራት አለበት? የዘርፉን ባለሙያ ጠይቀናል፡፡

የትምህርት ባለሙያ እና በደብረ ብርሃን ዩንቨርስቲ መምህር ሆኑት ዳምጠው ወልዴ (ዶ/ር) ከዚህ ቀደም በግልና በምንግስት ልዩ አዳሪ ትምህርትቤቶችን ለማስፋፋት መሞከሩን ያስታውሳሉ፡፡

እንዲህ አይነት ትምህርትቤቶች መስፋፋታቸው ክህሎት ያለው ተማሪ ለማፍራት ሁነኛ ስፍራ ናቸው ይላሉ፡፡

Comments

00:00