TRACK
አትዮጵያ በአፍሪካ የንግድ ቀጠና ተወዳዳሪ እና ተጠቃሚ ለመሆን የንግድ፣የባንክ እና የጉምሩክ ህጎቿን ማስተካከል እንደሚጠበቅባት ጥናት አሳየ፡፡
00:00
ህዳር 18 2018
አትዮጵያ በአፍሪካ የንግድ ቀጠና ተወዳዳሪ እና ተጠቃሚ ለመሆን የንግድ፣የባንክ እና የጉምሩክ ህጎቿን ማስተካከል እንደሚጠበቅባት ጥናት አሳየ፡፡
በኢትዮጵያ ያሉ አብዛኞቹ መካከለኛ እና አነስተኛ ኢንተርፕራይዞች ስለ አፍሪካ ነጻ ንግድ ቀጠና ምንም ዓይነት ግንዛቤም ሆነ መረዳት እንደሌላቸውም በጥናት ተለይቷል፡፡
4 ወር የፈጀው ጥናት የተጠናው በውጭ ጉዳይ ኢንስቲትዩት ነው፡፡
Comments
00:00