የህብረቱ ሊቀመንበር በመሆን ከሚመረጠው ውስጥ የቱ ቢመረጥ ይሆን ለኢትዮጵያ የበለጠ ጥቅም የሚስገኘው?
TRACK

የህብረቱ ሊቀመንበር በመሆን ከሚመረጠው ውስጥ የቱ ቢመረጥ ይሆን ለኢትዮጵያ የበለጠ ጥቅም የሚስገኘው?

Avatar

የካቲት 08 2017

ካለፈው ወር አጋማሽ አንስቶ የአፍሪካ ህብረት ልዩ ልዩ ክፍሎች በአዲስ አበባ ጉባኤ ተቀምጠዋል፡፡

በመጪው እሁድ ከሚጠናቀቀው 38ተኛው የህብረቱ የመሪዎች ጉባኤ አንድ ቀን አስቀድሞ ለመጪዎቹ አራት አመታት ህብረቱን በሊቀመንበርነት የሚመራ ሰው ይመረጣል ተብሎ ይጠበቃል፡፡

የህብረቱ ሊቀመንበር ለመሆን ከወራት አንስቶ ከኬኒያ፣ ከጅቡቲ እና ከማዳጋስካር እጩ የሆኑ ሰዎች በምረጡን ቅስቀሳ ላይ ከርመዋል፡፡

ለመሆኑ የህብረቱ ሊቀመንበር በመሆን ከሚመረጠው ውስጥ የቱ ቢመረጥ ይሆን ለኢትዮጵያ የበለጠ ጥቅም የሚስገኘው? አንጋፋው ዲፕሎማት ጥሩነህ ዜናን አነጋግረናል፡፡

ንጋቱ ሙሉ

Comments

Avatar