ሚያዝያ 30 2017
ኢትዮጵያ በአለም አቀፍ ፍርድ ቤት እስከ አንድ ቢሊዮን ዶላር ካሣ የተጠየቀችበት ክስ አብዛኛው ውድቅ ተደርጎላታል ተብሏል፡፡
በእንግሊዝ የግልግል ፍርድ ቤት በሚታየው እና የኢትዮጵያ ምድር ባቡር ኮርፖሬሽን በተከሰሰበት በዚሁ ክርክር ኢትዮጵያውያን የህግ ባለሙያዎችም እንደተሳተፉ የተሰማ ሲሆን በዘርፉ ብቁ ሰዎች እያፈራች መሆኑን የሚያሳይ ነው ተብሏል፡፡

Comments