ሚያዝያ 9፣2016
አሰራሮችና የመረጃ ቋቶች ሁሉ ዲጂታል ከመሆናቸው ጋር ተያይዞ፤ የግለሰቦች እና የመንግስት መረጃዎች ደህንነት ጉዳይ ይነሳል፡፡
ለመረጃዎቹ ጥበቃና ደህንነት የሚሰሩ የመረጃ ተቋማት እየበረከቱ ሲሆን መንግስትም አስፈላጊውን መሰረተ ልማት አሟልቻለሁ እያለ ነው ፡፡
ፍቅሩ አምባቸው
#Ethiopia #ShegerWerewoch #የመረጃ_ጥበቃና_ደህንነት #Afar #የመረጃ_ቋት
የሸገርን ወሬዎች፣ መረጃ እና ፕሮግራሞች ይከታተሉ…
Telegram: @ShegerFMRadio102_1
Youtube: http://tiny.cc/ShegerFM1021Radio
Website: https://www.shegerfm.com/
Tiktok: https://bit.ly/44Dd6Il
Comments